2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር የአድራሻ ለዉጥ አደረገ

ማሕበራችን ጽ/ቤቱን ከግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሃገራችን እና የከተማችን መልካም ገጽታ ወደ ሆነዉ ወደ አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናዉ መ/ቤት 19ኛ ፎቅ የቀየረ መሆኑን በትህትና እየገለፅን፣በዚህ አጋጣሚ ባንካችን ላደረገልን መልካም ነገር በመላዉ ሠራተኛ ሥም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000