2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

ዶክዩመንተሪይ እንድትመለከቱ ስለመጋበዝ

ዉድ የባንካችን ማሕበረሰብ እና የማሕበራችን አባላት በሙሉ ስለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር ከምስረታ ጀምሮ ያለዉን ታሪክ የሚገልፅ ዶክዩመንተሪይ ተዘጋጅቶ በቴሌቭዥን በሁለት ክፍል ስለሚተላለፍ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዛችሁዋል፡፡ ዶክዩመንተሪዉ ሚተላለፍባቸዉ ቀናትና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ክፍል አንድ የሚተላለፈዉ ዛሬ ቅዳሜ 17/09/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት በአማራ ቴሌቪዥን እሁድ 18/09/2016 ዓ.ም ምሽት 2፡30 በፋና ቴሌቪዥን የሚተላለፍ ይሆናል፡፡ ክፍል አንድን በድጋሚ ለመመልከት 19/09/2016 ዓ.ም ሰኞ ቀን 6፡00 ሰዓት በፋና ቴሌቪዥን 20/09/2016 ዓ.ም ማክሰኞ ምሽት 2፡30 በአማራ ቴሌቪዥን 20/09/2016 ዓ.ም ማክሰኞ ምሽት 1፡00 ሰዓት በEBS ቴሌቪዥን ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የሚተላለፉት በመደበኛ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ሰዓት ላይ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000