2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለትግራይ አካባቢ ሰራተኞች ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በመቀሌ እና ሽሬ እንዳስላሴ ዲስትሪክቶች በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸዉ አባል ሠራተኞች በመጀመሪያ ዙር ካደረገዉ ድጋፍ በተጨማሪ ለመጨረሻ ጊዜ በአባላት ድጋፍ መመሪያ ቁጥር 08/2012 መሠረት ሰኔ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ተጨማሪ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት የመጀመሪያዉን ዙር ጨምሮ በአጠቃላይ ብር 4,657,500 (አራት ሚሊየን ስድስት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ) ለወደሙት ክበባት እና ጉዳት ለደረሰባቸዉ አባላት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በዚህም ማሕበሩ በችግር ጊዜ ለአባላቱ ደራሽ መሆኑን አስመስክሯል።

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000