2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር አስቸኳይ እና 62 ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ማካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በባንኩ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ አስቸኳይ እና 62ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ነሀሴ 11/2015 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን ጉባኤዉም ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ ታዉቋል፡፡ ምክር ቤቱ በሁለት ቀናት ቆይታዉ፡- 1ኛ.በወቅታዊ የሠራተኞች ጥያቄዎች 2ኛ.በአጠቃላይ ምርጫ አካሄድ እንዲሁም የ2015 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርት እና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ዙሪያ ተወያይቶ ዉሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000