2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የጋራ መድረኩ ተፈጠረ

ትናንት በቀን 25/12/2015 ዓ.ም ከቀትር በኋላ የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ተክለወለድ አጥናፍ፣ የባንካችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አቤ ሳኖ እና የማሕበራችን ሥራ አስፈፃሚ አባላት በተገኙበት የጋራ ዉይይት ተካሂዷል፡፡ በዉይይት መድረኩ ላይም በርካታ ወቅታዊ እና መሠረታዊ የባንካችንም ሆነ የሠራተኛዉ ጉዳዮች ተነስተዉ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000