2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

ከክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ጋር ዉይይት ተደረገ

ዛሬ በቀን 24/12 /2015 ዓ.ም ረፋድ ላይ የማሕበራችን ፕሬዝዳንት አቶ ኦላኒ ሴቃታ ያሉበት የኢሠማኮ አመራሮች ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ዉይይት አድርገዋል፡፡ በዉይይት መድረኩም ላይ በርካታ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ስለባንካችን እና ስለባንካችን ሠራተኞችም ተነስቶ አቅጣጫዎች ተሰጥቶባቸዋል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000