2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

እንኳን አደረሳችሁ!

ማሕበራችን- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር- ለመላው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበረሰብ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ እያለ ዓመቱ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልቡ ይመኛል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር! በተባበረ ክንድ ለተሻለ ሕይወት እንተጋለን!

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000