2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የማሕበሩን አዲስ ስልክ ቁጥር ስለማሳወቅ ይሆናል፡፡

ዉድ የማሕበራችን አባላት ማሕበራችን ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረዉ አጭር ቁጥር 8679 አድራሻ በመቀየራችን ምክንያት እና አሁን ያለንበት የባንካችን ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ ደግሞ መስመር ስላልተዘረጋ ለጊዜዉ አገልግሎት ስለማይሰጥ አዲስ ስልክ ቁጥር ያዘጋጅን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ስለሆነም ማንኘዉም አስፈላጊ ጉዳይ ሲኖራችሁ በ 0906570000 ደዉላችሁ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን!!

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000