2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

ኢትዮጵያ ILO አባል የሆነችበት 100ኛ ዓመት መከበር ጀመረ

ኢትዮጵያ የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) አባል የሆነችበት 100ኛ ዓመት መከበር ጀመረ፡፡ በዚህ ለ3 ቀናት በሚቆይ ክብረ በዓል ላይ <<Advancing social justice through social dialogue and enhanced productivity >> በሚል መሪ ቃል የአሰሪና እና ሠራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ ማሕበራችን ተመርጦ እና ተጋብዞ የማሕበሩ አመራሮች እየተሳተፍ ይገኛሉ፡፡ የጉባዔዉን ዋና ዋና ይዘቶች እና የሚቀመጡ አቅጣጫዎችን ተከታትለን የምናደርስ ይሆናል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000