2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የአለም አቀፍ የኤድስ ቀን ተከበረ

በአለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የተከበረዉን የአለም አቀፍ የኤድስ ቀንን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የትዉልድህን አድን ፀረ ኤድስ ኮሚቴ እና የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በጋራ በመሆን በዛሬዉ ዕለት ማለትም ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ‹‹የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች.አይ.ቪ መከላከል›› በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በዕለቱም ከባንኩ የተወከሉ፣ አመራሮች ከኢሰማኮ፤ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ላይም የተለያዩ ትምህርታዊ እና ነባራዊ ሁኔታዎች ቀርበዉ ዉይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000