2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የልምድ ልዉዉጥ ተካሄደ

ማሕበራችን በፋይናንስ ተቋማት ኢንዱስትሪ ፌደሬሽን ስር ለታቀፉ አቻ ማሕበራት ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት በሚገኘዉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የልምድ ልዉዉጥ እና ተሞክሮ በስልጠና መልክ አጋርቷል፡፡በእለቱም በባንኩ ባለሙያዎች የበለፀገዉ የማሕበራችን ድህረ-ገፅ (Web-Site) እና የመረጃ ቋት (Database) የባንካችን የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል፡፡ ከአቻ ማሕበራት የመጡ እንግዶችም በማሕበራችን አዲሱ ቢሮ በመገኘት እየተሰራ ያለዉን ስራ በአካል በመገኘት ጎብኝተዋል ገለፃና ማብራሪያም ተደርጎላቸዋል፡፡ በመጨረሻም የኢትዮጵያ ፋይናንስ ተቋማት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት አቻ ማሕበራት የተጀመረዉን ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸዉ አሳስበዉ ልምድ ልዉዉጡ ተጠናቋል:: የማሕበራችን ድህረ-ገፅ (Web-Site) :- https://cbetradeunion.cbe.com.et

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000