2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

63ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ጥር 30 እና የካቲት 1/2016 ያካሄዳል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር 63ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ጥር 30 እና የካቲት 1/2016 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ያካሄዳል፡፡ በዕለቱም በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ዉይይት ያደርጋል ፤ ዉሳኔዎችም ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በመጨረሻም የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር የተቋቋመበትን 55ኛ ዓመት ክብረ በዓል እና ምቹ የሥራ ሁኔታ እንድፈጠርና ሰላማዊ የእንዱስትሪ ግንኙነት እንድረጋገጥ በማድረግ የላቀ አስተዋፅኦ በማድረግ 1ኛ ደረጃ ተሸላሚ የሆነበትን አስመልክቶ የተለያዩ እንግዶችና የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የፓናል ዉይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000