2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የም/ቤቱ የከሰዓት በኋላ ዉሎ

1.በአማራ ክልል እና በሌሎች አካባቢዎች ላይ ባለዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተራዝሞ የነበረዉ የምርጫ ሂደት የማሕበሩ ሕገ- ደንብ ተሻሽሎ ምርጫዉ ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲካሄድ ተወስኗል፡፡ 2.የማሕበሩ ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ኦላኒ ሴቃታ የባንኩ ቦርድ አባል በመሆናቸዉ ምክንያት ሁለቱን ኃላፊነቶች አንድ ላይ ማስኬድ ስላልተመቸኝ በማለት ከማሕበሩ ፕሬዝዳንትነት ለመልቀቅ ያቀረቡትን መልቀቂያ ተቀብሎ በስፋት ከተወያየበት በኋላ በዚሁ አግባብ የማሕበሩ ም/ፕሬዝዳንት የነበሩትን አቶ አንተነህ ግርማን በፕሬዝዳንትነት፣ አቶ አበራ ጌታቸዉን በም/ፕሬዝዳንትነት፣ አቶ መስፍን ስለሽን በዋና ፀሃፊነት እንዲሁም ተጠባባቂ የነበሩትን አቶ ዮሰን ተሰማን በስራ አስፈጻሚነት አቅርቦ መርጧል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000