2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የምክር ቤት ስብሰባ ተጠናቀቀ

በዕለቱ በርካታ የሰራተኞች ጥያቄ የተነሳ ሲሆን የባንካችን ምክትል ፕረዚዳንት የሰው ሃይል አስተዳደር አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ስብሰባው ላይ በመገኘት ከምክር ቤቱ ለተነሱ የሰራተኞች ጥያቄ ሰፊ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በመጨራሻም ለስራ አስፈጻሚ አባል ተጠባባቂ የሚሆኑ ከምክር ቤቱ ጥቆማ ተሰጥቶ ምርጫ ተደርጎ ስብሰበዉ ተጠናቋል።

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000