2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

ዜና ስፖርት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ስፖርት ቡድን አዲስ አበባ ከተማ ባስ ስፖርት ቡድንን 4 ለ 2 ድል አደረገ፡፡ የባንካችን ሠራተኞች ስፖርት ቡድን በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘዉን የበጋ ስፓርት ዉድድር ሁሉንም በማሸነፍ እና አንዱን ብቻ አቻ በመዉጠት ምድቡን እየመራ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር በተባበራ ክንድ ለተሻለ ሕይወት እንተጋለን!

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000