2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በመቀሌ እና ሽሬ ዲስትሪክት ለሚገኙ አባል ሠራተኞች ስልጠና እና ድጋፍ አደረገ

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስራ አስፈጻሚ አባላት በመቀሌ እና ሽሬ ዲስትሪክት ከግንቦት 2-4/2015 ዓ.ም በመገኘት የተለያዩ ተግባራትን አከናዉኗል፡- • ለመቀሌ እና ሽሬ ዲስትሪክት የቅርንጫፍ ሠራተኛ ተወካዮች ስልጠና (የስነ-ልቦናን) ጨምሮ ተሰጥቷል • በሰሜኑ ኢትዮጵያ ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ንብረት ለወደመባቸዉ አባላት ድጋፍ መመሪያ ቁጥር 08/2012 መሠረት የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል • በቅርንጫፍ ደረጃ ለሚገኙ ክበባት ድጎማ ተደርጓል፡፡

0 Comments

Leave A Comment

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000