2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

Latest News

Ashenafi 05 Jun, 2024

የውስጥ ስፖርት ውድድር ተጀመረ

የሰራተኞችን ማህበራዊ ትስስር ማጠናከርና ብቁና ጤናማ ሠራተኞችን ለማፍራት ዓላማ በማድረግ የሚከናወነዉ የዉስጥ ዉደድር ተጀምሯል፡፡ ከዉድድሩ መክፈ ...

Read More
Ashenafi 10 May, 2024

የድጋፍ ዓይነት ሰባት

አባል ሠራተኛ በገዛ ፈቃዱ ሥራ ከለቀቀ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል ሠራተኛ በማንኛውም ምክንያት በገዛ ፈቃዱ ከባንኩ ጋር ያለውን የሥራ ውል በቋሚነ ...

Read More
Ashenafi 30 Apr, 2024

ድጋፍ ተደረገላቸዉ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር ለክበብ ሠራተኞች ድጋፍ አደረገ፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ የክበብ ሠራተኞች በእጅግ ዝቅተኛ ደመወዝ ለረዥም ጊ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት ስድስት

አባል ሠራተኛ ከሥራ ከተሰናበተ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል ሠራተኛዉ ከራሱ ፈቃድ ውጪ ማለትም በባንኩ ዉሳኔ ከሥራ እንዲሰናበት ከተደረገ የሚሰ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት አምስት

አባል ሠራተኛ በጊዜያዊነት ከሥራ ከታገደ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል ሠራተኛዉ በማንኛዉም ምክንያት ከመደበኛ ሥራው በሚታገድበት ወቅት የሚደረግ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት አራት፡

ማረሚያ ቤት ለሚቆይ አባል የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አንድ አባል ሠራተኛ በማንኛዉም ምክንያት ከታሰረ ወይም ማረሚያ ቤት ከቆየ የሚደረግ ድጋፍ ነዉ፡፡ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት ሦስት፡

በህመም ፈቃድ ምክንያት ደመወዝ ለተቋረጠበት አባል የሚደረግ ድጋፍ ———————————————————— ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት ሁለት፡-

ለውጭ ሀገር ሕክምና የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል የሆነ ሠራተኛ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ በሚታከምበት ወቅት ድርጅቱ/ባንኩ ከሚሰጠው የሕክምና ወጪ 20,000 ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

ማሕበራችን ለአባል ሠራተኞቹ የሚያደርጋቸዉ የድጋፍ ዓይነቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ከባንኩ ጋር በሚያደርጋቸዉ ድርድሮች የሁሉንም የአባል ሠራተኞችን መብት እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ከማስከበር ባሻ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የቅርንጫፍ ጉብኝት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር የዲስትሪክት ተጠሪ ፅ/ቤት ተወካዮች ለአንድ ሳምንት ሲያካሄዱ የነበረ የቅርንጫፍ ጉብኝት በአብዛኘዉ ተጠናቋል ...

Read More
Ashenafi 01 Apr, 2024

የቅርንጫፍ ጉብኝት ተጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ዲስትሪክት ተወካዮች የቅርንጫፍ ጉብኝት ከ መጋቢት 23 2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 28 2016 ዓ.ም ድረስ ያካሄዳል፡፡ስለሆ ...

Read More
Ashenafi 01 Apr, 2024

ዉይይት ተካሄደ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 32 አባላትን የያዘ በተከበሩ ፕሮፌሰር መሀመድ አብዱ ሰብሳቢነት የተመራ ልኡክ ...

Read More
Ashenafi 20 Mar, 2024

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ማህበር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተላለፈ መልዕክት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሳለፈው 80 ዓመት በዕድሜው ቀላል የማይባል ውጣውረድ አሳልፎ ከተግዳቱም እየተማረ አሁን ላለበት ቁመና መድረሱ ግልፅ ነው። ባንካ ...

Read More
Ashenafi 11 Jan, 2024

የልምድ ልዉዉጥ ተካሄደ

ማሕበራችን በፋይናንስ ተቋማት ኢንዱስትሪ ፌደሬሽን ስር ለታቀፉ አቻ ማሕበራት ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት በሚገኘዉ የመሰ ...

Read More
CBETU 06 Jan, 2024

እንኳን አደረሳችሁ!

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና ) በሰላም አደረሳችሁ! *********** በዓሉ የሰላም፣ የጤና ...

Read More
CBETU 19 Dec, 2023

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!

ማህበራችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተደረገዉ ዉድድር የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ከህዳር 24 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገዉ ኢትዮጵያ የዓለም ስራ ድርጅ ...

Read More
CBETU 19 Dec, 2023

የአለም አቀፍ የኤድስ ቀን ተከበረ

በአለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የተከበረዉን የአለም አቀፍ የኤድስ ቀንን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የትዉልድህን አድን ፀ ...

Read More
CBETU 19 Dec, 2023

ኢትዮጵያ ILO አባል የሆነችበት 100ኛ ዓመት መከበር ጀመረ

ኢትዮጵያ የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) አባል የሆነችበት 100ኛ ዓመት መከበር ጀመረ፡፡ በዚህ ለ3 ቀናት በሚቆይ ክብረ በዓል ላይ <<Advancing social justice through social dialogu ...

Read More
CBETU 11 Sep, 2023

እንኳን አደረሳችሁ!

ማሕበራችን- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር- ለመላው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበረሰብ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት ...

Read More
CBETU 01 Sep, 2023

የጋራ መድረኩ ተፈጠረ

ትናንት በቀን 25/12/2015 ዓ.ም ከቀትር በኋላ የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ተክለወለድ አጥናፍ፣ የባንካችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አቤ ሳ ...

Read More

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000