2176 0906570000 tradeunion@cbe.com.et

Latest News

Ashenafi 05 Jun, 2024

የውስጥ ስፖርት ውድድር ተጀመረ

የሰራተኞችን ማህበራዊ ትስስር ማጠናከርና ብቁና ጤናማ ሠራተኞችን ለማፍራት ዓላማ በማድረግ የሚከናወነዉ የዉስጥ ዉደድር ተጀምሯል፡፡ ከዉድድሩ መክፈ ...

Read More
Ashenafi 05 Jun, 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ከትናንት እስከ ዛሬ::

https://www.youtube.com/watch?v=T9JlAhV5NW0 ...

Read More
Ashenafi 25 May, 2024

ዶክዩመንተሪይ እንድትመለከቱ ስለመጋበዝ

ዉድ የባንካችን ማሕበረሰብ እና የማሕበራችን አባላት በሙሉ ስለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር ከምስረታ ጀምሮ ያለዉን ታሪክ የሚገልፅ ዶክዩመ ...

Read More
Ashenafi 25 May, 2024

ድጋፍ ዓይነት ስምንት

******************** ሠራተኛ ጡረታ ሲወጣ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ የሚደረገዉ አባል ሠራተኛ ወይም የሥራ መሪ በጉብዝና ጊዜዉ ባንኩን ሲያገለግል ቆይቶ ጡረታ ...

Read More
Ashenafi 10 May, 2024

የድጋፍ ዓይነት ሰባት

አባል ሠራተኛ በገዛ ፈቃዱ ሥራ ከለቀቀ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል ሠራተኛ በማንኛውም ምክንያት በገዛ ፈቃዱ ከባንኩ ጋር ያለውን የሥራ ውል በቋሚነ ...

Read More
Ashenafi 30 Apr, 2024

ድጋፍ ተደረገላቸዉ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር ለክበብ ሠራተኞች ድጋፍ አደረገ፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ የክበብ ሠራተኞች በእጅግ ዝቅተኛ ደመወዝ ለረዥም ጊ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

ዜና ስፖርት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ስፖርት ቡድን አዲስ አበባ ከተማ ባስ ስፖርት ቡድንን 4 ለ 2 ድል አደረገ፡፡ የባንካችን ሠራተኞች ስፖርት ቡድን በኢትዮ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት ስድስት

አባል ሠራተኛ ከሥራ ከተሰናበተ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል ሠራተኛዉ ከራሱ ፈቃድ ውጪ ማለትም በባንኩ ዉሳኔ ከሥራ እንዲሰናበት ከተደረገ የሚሰ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት አምስት

አባል ሠራተኛ በጊዜያዊነት ከሥራ ከታገደ የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል ሠራተኛዉ በማንኛዉም ምክንያት ከመደበኛ ሥራው በሚታገድበት ወቅት የሚደረግ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት አራት፡

ማረሚያ ቤት ለሚቆይ አባል የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አንድ አባል ሠራተኛ በማንኛዉም ምክንያት ከታሰረ ወይም ማረሚያ ቤት ከቆየ የሚደረግ ድጋፍ ነዉ፡፡ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት ሦስት፡

በህመም ፈቃድ ምክንያት ደመወዝ ለተቋረጠበት አባል የሚደረግ ድጋፍ ———————————————————— ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የድጋፍ ዓይነት ሁለት፡-

ለውጭ ሀገር ሕክምና የሚደረግ ድጋፍ ይህ ድጋፍ አባል የሆነ ሠራተኛ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ በሚታከምበት ወቅት ድርጅቱ/ባንኩ ከሚሰጠው የሕክምና ወጪ 20,000 ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

ማሕበራችን ለአባል ሠራተኞቹ የሚያደርጋቸዉ የድጋፍ ዓይነቶች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ከባንኩ ጋር በሚያደርጋቸዉ ድርድሮች የሁሉንም የአባል ሠራተኞችን መብት እና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ከማስከበር ባሻ ...

Read More
Ashenafi 27 Apr, 2024

የቅርንጫፍ ጉብኝት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር የዲስትሪክት ተጠሪ ፅ/ቤት ተወካዮች ለአንድ ሳምንት ሲያካሄዱ የነበረ የቅርንጫፍ ጉብኝት በአብዛኘዉ ተጠናቋል ...

Read More
Ashenafi 01 Apr, 2024

የቅርንጫፍ ጉብኝት ተጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ዲስትሪክት ተወካዮች የቅርንጫፍ ጉብኝት ከ መጋቢት 23 2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 28 2016 ዓ.ም ድረስ ያካሄዳል፡፡ስለሆ ...

Read More
Ashenafi 01 Apr, 2024

ዉይይት ተካሄደ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 32 አባላትን የያዘ በተከበሩ ፕሮፌሰር መሀመድ አብዱ ሰብሳቢነት የተመራ ልኡክ ...

Read More
Ashenafi 20 Mar, 2024

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ማህበር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተላለፈ መልዕክት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሳለፈው 80 ዓመት በዕድሜው ቀላል የማይባል ውጣውረድ አሳልፎ ከተግዳቱም እየተማረ አሁን ላለበት ቁመና መድረሱ ግልፅ ነው። ባንካ ...

Read More
Ashenafi 13 Feb, 2024

*******ፓናል ዉይይት ተካሄደ*******

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር 55ኛ ዓመት (የግማሽ ክፍለ ዘመን) ጉዞ ክብረ በዓልና በሀገር ደረጃ ምቹ የሥራ ሁኔታ እንዲፈጠርና ሰላማዊ የኢንዱስ ...

Read More
Ashenafi 12 Feb, 2024

የምክር ቤት ስብሰባ ተጠናቀቀ

በዕለቱ በርካታ የሰራተኞች ጥያቄ የተነሳ ሲሆን የባንካችን ምክትል ፕረዚዳንት የሰው ሃይል አስተዳደር አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ስብሰባው ላይ በመገኘት ከም ...

Read More
Ashenafi 12 Feb, 2024

የም/ቤቱ የከሰዓት በኋላ ዉሎ

1.በአማራ ክልል እና በሌሎች አካባቢዎች ላይ ባለዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተራዝሞ የነበረዉ የምርጫ ሂደት የማሕበሩ ሕገ- ደንብ ተሻሽሎ ምርጫዉ ከሐምሌ ወ ...

Read More
Ashenafi 12 Feb, 2024

63ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ማሕበር 63ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ማከሄድ ጀመረ። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰው ሃይል አ ...

Read More
Ashenafi 06 Feb, 2024

63ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ጥር 30 እና የካቲት 1/2016 ያካሄዳል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር 63ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ጥር 30 እና የካቲት 1/2016 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ያካሄዳል፡፡ በዕለቱም በተለያ ...

Read More
Ashenafi 11 Jan, 2024

የልምድ ልዉዉጥ ተካሄደ

ማሕበራችን በፋይናንስ ተቋማት ኢንዱስትሪ ፌደሬሽን ስር ለታቀፉ አቻ ማሕበራት ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት በሚገኘዉ የመሰ ...

Read More
CBETU 06 Jan, 2024

እንኳን አደረሳችሁ!

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና ) በሰላም አደረሳችሁ! *********** በዓሉ የሰላም፣ የጤና ...

Read More
CBETU 19 Dec, 2023

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!

ማህበራችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተደረገዉ ዉድድር የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ከህዳር 24 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገዉ ኢትዮጵያ የዓለም ስራ ድርጅ ...

Read More
CBETU 19 Dec, 2023

የአለም አቀፍ የኤድስ ቀን ተከበረ

በአለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የተከበረዉን የአለም አቀፍ የኤድስ ቀንን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የትዉልድህን አድን ፀ ...

Read More
CBETU 19 Dec, 2023

ኢትዮጵያ ILO አባል የሆነችበት 100ኛ ዓመት መከበር ጀመረ

ኢትዮጵያ የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) አባል የሆነችበት 100ኛ ዓመት መከበር ጀመረ፡፡ በዚህ ለ3 ቀናት በሚቆይ ክብረ በዓል ላይ <<Advancing social justice through social dialogu ...

Read More
CBETU 23 Oct, 2023

የማሕበሩን አዲስ ስልክ ቁጥር ስለማሳወቅ ይሆናል፡፡

ዉድ የማሕበራችን አባላት ማሕበራችን ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረዉ አጭር ቁጥር 8679 አድራሻ በመቀየራችን ምክንያት እና አሁን ያለንበት የባንካችን ዋ ...

Read More
CBETU 11 Sep, 2023

እንኳን አደረሳችሁ!

ማሕበራችን- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር- ለመላው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበረሰብ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት ...

Read More
CBETU 01 Sep, 2023

ከክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ጋር ዉይይት ተደረገ

ዛሬ በቀን 24/12 /2015 ዓ.ም ረፋድ ላይ የማሕበራችን ፕሬዝዳንት አቶ ኦላኒ ሴቃታ ያሉበት የኢሠማኮ አመራሮች ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ዉ ...

Read More
CBETU 01 Sep, 2023

የጋራ መድረኩ ተፈጠረ

ትናንት በቀን 25/12/2015 ዓ.ም ከቀትር በኋላ የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ተክለወለድ አጥናፍ፣ የባንካችን ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አቤ ሳ ...

Read More
CBETU 19 Aug, 2023

የማሕበራችን አስቸኳይ እና 62ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ተጠናቀቀ

ለሁለት ቀናት ተጠርቶ ሁለት ቀን ተኩል የፈጀዉ ይህ ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየት ዉሣኔዎችንና አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡ 1ኛ. በወቅታዊ የሠ ...

Read More
CBETU 17 Aug, 2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር አስቸኳይ እና 62 ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ማካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በባንኩ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ አስቸኳይ እና 62ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባዉን ነሀሴ 11/2015 ዓ.ም የጀመረ ...

Read More
CBETU 15 Aug, 2023

ማሕበሩ የቦነስ እና የደመወዝ ክለሳ ጥያቄ በድጋሚ አቀረበ

...

Read More
Hana 10 Jul, 2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2015 በጀት ዓመትን የሥራ አፈፃፀም ግምገማን አካሄደ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሐምሌ 01 ቀን እስከ ሐምሌ 02 ቀን 2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት የቆየ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በዋናዉ መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ ...

Read More
Hana 03 Jul, 2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለትግራይ አካባቢ ሰራተኞች ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በመቀሌ እና ሽሬ እንዳስላሴ ዲስትሪክቶች በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት ጉዳት ለ ...

Read More
Hana 30 Jun, 2023

እንኳን ለኢድ አል - አድሃ(አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

...

Read More
Hana 20 Jun, 2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር የአድራሻ ለዉጥ አደረገ

ማሕበራችን ጽ/ቤቱን ከግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የሃገራችን እና የከተማችን መልካም ገጽታ ወደ ሆነዉ ወደ አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናዉ መ/ቤት 19 ...

Read More
Hana 20 Jun, 2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር የ2015 ዓ.ም የአጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት ተጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በ2015 ዓ.ም አጠቃላይ ምርጫ እንደሚካሄድ ይታወቃል፡፡ በዚሁ አግባብ በ61ኛዉ የም/ቤት ስብሰባ የተመረጡት የምርጫ ...

Read More
Hana 20 Jun, 2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር በመቀሌ እና ሽሬ ዲስትሪክት ለሚገኙ አባል ሠራተኞች ስልጠና እና ድጋፍ አደረገ

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስራ አስፈጻሚ አባላት በመቀሌ እና ሽሬ ዲስትሪክት ከግንቦት 2-4/2015 ዓ.ም በመገኘት የተለያዩ ተግባራትን አከና ...

Read More

Get In Touch

2176

tradeunion@cbe.com.et

0906570000